ዲጂታል መጽሄቶች በሌላው ዓለም በጣም የተለመዱ ቢሆንም በሀገራችን ካለው የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክፍተት አንጻር እስካሁን ብቅ አላሉም ነበር። አሁን ግን አብዛኛው ሕብረተሰብ የኢንተርኔትና ስማርት ስልክ ከመሆኑ አንጻር በሚገባው የሀገሩ ቁአንቁአ የመዝናኛ መርጃዎችን "ዙር ሠላሳ" በሚል ስያሜ ያቀረቡልንን ዳሰሳ አዲሶችን ማመስገን እወዳለሁ።ዲጄ ኪንግስተን አዘጋጅ, ወዝወዝ አዲስ የራዲዮ ፕሮግራም
የተረጋገጠ እና ከውሸት የራቀ መረጃን ማግኘት የሁሉም ሰው ፍላጎት ነው። በመዝናናው ዘርፍ ደግሞ አሉባልታዎችን ያጣራ እና በፍጥነት መረጃዎችን በዘመናዊ መንገድ የሚያቀርብ የወጣቶች ስብስብ በማየቴ በጣም ተደስቻለሁ።ብርሃኑ ድጋፌአዘጋጅ, ለዛ የሬዲዮ ፕሮግራም
ከዳሰሳ አዲስ ያገኘነው አገልግሎት እጅጉን የሚያረካ ነው። በተለይ ደግሞ በወጣቶች የተዋቀረው የማህበረው መገናኛ ብዙሃን ክትትል ቡድን ለምናዘጋጃቸው ዝግጅቶች የማስተዋወቅ ስርጭት ሁልጊዜ ቀዳሚ ምርጫችን እንዲሆን አድርጎናል።አዶኒክ ወርቁማኔጂንግ ዳይሬክተር, ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን