ጨዋ ኮንሰርት ለአዲስ አመት ዋዜማ በሸራተን አዲስ።

ታዋቂ ድምፃዊት አስቴር አወቀ በቅርቡ “ጨዋ” የተሰኝውን 26ተኛ አዲስ የሙዚቃ አልበሟን ለህዝብ ማድረሷ ይታወሳል።

አስቴር ከረጅም ረጅም ዓመት በኃላ በሸራተን አዲስ የሙዚቃ ስርዎቿን ለማቅረብ ዝግጅት እያደርገች ይገኛል። እዮሃ አዲስ ኢንተርቴመንት ባሳናዳው የሸራተኑ የአዲስ አመት ዋዜማ ጨዋ ኮንሰር ላይ ተወዳጆቹ ወጣት ድምፃዊያን ወንዲ ማክ እና ራሔል ጌጡ(ጥሎብኝ) የሙዚቃ ስራዎችን ያቀርባሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *