ድምፃዊ አበበ ተካ ዛሬ ከማገገሚያ ወጥቶ፣ ተሽሎት ወደ መኖሪያ ቤቱ አቅንቷል።

አቤ የድንገተኛ የጤና ችግር አጋጥሞት ላለፋት ወራት በአሜሪካን ዋሽንግተን ሆስፒታል የገባው አቤ ከፍተኛ የህክምና ክትትል ሲደረግለት ከቆየ በዋኃላ ዛሬ የተሻለ የጤነት ደረጃ ላይ ስለሚገኝ ወደ ቤቱ መግባት ችሏል።
ምንጭ:- ጌጡ ተመስገን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *