የፊትችን ቅዳሜ አሜሪካን ዲሲ ላይ ሊደረግ የነበረው የጎሳዬ ተስፋዬ “ሲያምሽ ያመኛል” ኮንሰርት ተሰረዘ። የኮንሰርቱ አዘጋጅ ሐበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን እንደገለፀው አሜሪካን ሐገር የሚገኝው የኮንሰርቱ አጋር አዘጋጅ ኤድና ኢንተርቴመንት በታቀደለት ጊዜ የስራ ፍቃድ ባለማውጣቱ ምክንያት መሰረዙን አስታውቋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *