በምስራቅ አፍሪካ በትልቅነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለለት የውሃ ፓርክ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል።

በደብረዘይት ኩሪፍቱ ሪዞርት የተገነባው ይህ ፓርክ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ባህላዊ መዝናኛን ጨምሮ የሱቆች ግንባዎችን አካቷል። አብዛኛው አካል በሐገረኛ ቁሶች የተገነቡ ናቸው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *