August 26, 2019የመዝናኛ መረጃዎችFitsum ኦሮመኛ ቋንቋ ሙዚቃ በማቀንቀን ትልቅ ተወዳጅነትን ያገኝው አቡሽ ዘለቀ “ሂድ ዘይራት” ሚኪያስ ቸርነት (የኔ ደሃ) “አስር ከአስር ይገባሻል” የተሰኙ አዲስ አልበሞች የሐገራችንን የሙዚቃ አልበም ገበያ ለአዲስ አመት ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።