ለአዲስ አመት አዳዲስ አልበሞች
ኦሮመኛ ቋንቋ ሙዚቃ በማቀንቀን ትልቅ ተወዳጅነትን ያገኝው አቡሽ ዘለቀ “ሂድ ዘይራት” ሚኪያስ ቸርነት (የኔ ደሃ) “አስር ከአስር ይገባሻል” የተሰኙ አዲስ አልበሞች የሐገራችንን የሙዚቃ አልበም ገበያ ለአዲስ አመት ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ኦሮመኛ ቋንቋ ሙዚቃ በማቀንቀን ትልቅ ተወዳጅነትን ያገኝው አቡሽ ዘለቀ “ሂድ ዘይራት” ሚኪያስ ቸርነት (የኔ ደሃ) “አስር ከአስር ይገባሻል” የተሰኙ አዲስ አልበሞች የሐገራችንን የሙዚቃ አልበም ገበያ ለአዲስ አመት ይቀላቀላሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በምስራቅ አፍሪካ በትልቅነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለለት የውሃ ፓርክ በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል። በደብረዘይት ኩሪፍቱ ሪዞርት የተገነባው ይህ ፓርክ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ባህላዊ መዝናኛን ጨምሮ የሱቆች ግንባዎችን አካቷል። አብዛኛው አካል በሐገረኛRead More…
የፊትችን ቅዳሜ አሜሪካን ዲሲ ላይ ሊደረግ የነበረው የጎሳዬ ተስፋዬ “ሲያምሽ ያመኛል” ኮንሰርት ተሰረዘ። የኮንሰርቱ አዘጋጅ ሐበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን እንደገለፀው አሜሪካን ሐገር የሚገኝው የኮንሰርቱ አጋር አዘጋጅ ኤድና ኢንተርቴመንት በታቀደለት ጊዜ የስራ ፍቃድ ባለማውጣቱRead More…
የድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) ኮንሰርት ፍቃድ ተከለከለ። ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ መስቀል አደባባይ ላይ ሊያደርግ ያሰበው ኮንሰርት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍቃድ ሳያገኝ ቀረ። ኢትዮፒካሊንክ ከከተማ አስተዳደር ምንጮቼ አገኘውት ባለው መረጃ መሰረትRead More…
ድምፃዊ አበበ ተካ ዛሬ ከማገገሚያ ወጥቶ፣ ተሽሎት ወደ መኖሪያ ቤቱ አቅንቷል። አቤ የድንገተኛ የጤና ችግር አጋጥሞት ላለፋት ወራት በአሜሪካን ዋሽንግተን ሆስፒታል የገባው አቤ ከፍተኛ የህክምና ክትትል ሲደረግለት ከቆየ በዋኃላ ዛሬ የተሻለ የጤነትRead More…
One Pack for One Child አንድ እሽግ ለአንድ ልጅ መልካም በማድረግ የሌሎች ህይወት ውስጥ ለውጥን ለመፍጠር ከ 8 ዓመታት በፊት የተመሰረተ ቤተሰብ ነው፡፡ ይህ ቤተሰብ በየዓመቱ የመማሪያ ቁሳቁሶችን በማሰባሰብ በትምህርት መሳሪያ እጥረትRead More…